ROYAL Real Estate በገርጂ ሜታ ዘመናዊ አፓርትመንቶች for sale & price in Ethiopia

Price : 96,000.00 ETB

Description

ልዩ የበዓል ቅናሽ! በጃክሮስ ሜታ ሳይትታችን አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ላይ ነን። ባለ 2 መኝታ:138ካሬ፣ ባለ3 መኝታ ፡171ካሬ ዋጋ: 96,000ብር በካሬ ቅድመ ክፍያ: 15% ቀሪውን እየሰሩ ያለ ወለድ በ36 ወራት ጊዜ የሚከፍሉት ◦ ሳይቱ ላይ የተካተቱ የጂምና ሙሉ የእስፓ አገልግሎት መጠባበቂያ ጀነሬተር በቂ የመኪና ማቆሚያና የውሃ ማጠራቀሚያ ጋር መሀል ከተማ ለትራንስፓት ምቹ ለልጆች ትምህርት ቤትና ለሆስፒታል፣ ለቤተክርስቲያንና መስኪድ ቅርበት ያለው ይፍጠኑ! ይግዙ! ያትርፉ! ለበለጠ መረጃ: 093*******